Renewal Through Planting
Renewal Through Planting
On July 24, 2017, the leadership and staff of the Public Procurement Service left a lasting green legacy by planting over 2,500 seedlings at Entoto Park, as part of the “700 Million Saplings in One Night” initiative.
“በመትከል ማንሰራራት”
ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም የአገልግሎቱ አመራርና ሠራተኞች በዛሬው ዕለት በተካሄደው ”በአንድ ጀምበር 700 ሚሊየን ችግኝ̋ በመትከል ዕቅድ ላይ ከ2500 በላይ ችግኞችን በእንጦጦ ፓርክ ተገኝተው በመትከል አሻራቸውን አሳረፍዋል፡፡